የራማ ነዋሪዎች መረብን ተሻግረው ከኤርትራውያን ጋር ዋሉ

Your browser doesn’t support HTML5

ከ60 በላይ የትግራይ ክልል ራማ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ትናንት መረብን ተሻግረው የኤርትራ ከተማ በሆነችው ክሳድ ዒቃ ከኤርትራውያን ጋር ውለው ተመልሰዋል።