ድምጽ የበጎ አድራጎትና ሲቪክ ማኅበራት ዐዋጅ -በኢትዮጵያ ኦገስት 20, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የበጎ አድራጎትና ሲቪክ ማኅበራት ዐዋጅ ለሥራቸው እንቅፋት ሆኖ መቆየቱን የገለፁ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ተወካዮች ዐዋጁን ለማሻሻል በተያዘው ጥረት ላይ ተስፋቸውን ጥለዋል።