በኢትዮጵያ ለሚታየው ቀውስ ማብቂያ የሃይማኖት አባቶችና የማኅበረሠብ መሪዎች ሚና

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ጭካኔ በዜጎች ላይ በጅምላ የሚፈፀሙ ጥቃቶች ብዙዎችን ለሕልፈትና ለከፋ አደጋ እየዳረጉ ነው። በርካታ አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፤ በግለሰቦች እና በሕዝብ ንብረት ላይም ከፍተኛ ውድመትና ዝርፊያ ተፈጽሟል።