አዲኃን እና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥምምነት ተፈራረሙ

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ(አዲኃን) እና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በትናንትናው ዕለት አስመራ ላይ ሥምምነት ተፈራርመዋል፡፡