ድምጽ በጂግጂጋ የፀጥታ ሁኔታ ኦገስት 17, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በጂግጂጋ ከተማ ያለው የፀጥታ ሁኔታ የተሻሻለ መሆኑን አሁንም በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በቤተክርስቲያን ተጠልለው እንደሚገኙ ነዋሪዎች ተናግረዋል።