ፈተናዎች ቢያጋጥሙም በኢትዮጵያ የተጀመረው የለውጥ ሂደት ወደኋላ እንደማይመለስ ተገለፀ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ፈተናዎች ቢያጋጥሙንም በኢትዮጵያ የተጀመረው የለውጥ ሂደት ወደኋላ አይመለስም ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሚንስትር አሕመድ ሺዴ አስታወቁ።