ድምጽ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ መግለጫ ኦገስት 16, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ዛሬ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚታዩ ግጭቶችንና ሁከቶችን ለመግታት የኢህአዴግ የካድሬ አስተዳደር መለወጥ አለበት ሲል የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ አስታወቀ፡፡