የአማራ ክልል የልዑካን ቡድን አስመራ ገባ

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁንና የክልሉ የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ዘላለም ልጅዓለም የልዕካኑ ቡድን ዛሬ ከአዲሃን አመራር አባላት ጋር የተጀመረውን ግንኙነት ለማጠናከርና ድርጅቱ በሀገር ውስጥ ገብቶ የለውጡ አካል እንዲሆን ጥሪ ለማቅረብ አስማራ ገቡ፡፡