በምክትል ኮሚሺነር ግርማ ካሳና በሌሎች 10 የፖሊስ አባላት የዋስትና ጥያቄ ብይን ተሰጠ
Your browser doesn’t support HTML5
የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተረኛ ችሎት በምክትል ኮሚሺነር ግርማ ካሳ እና በሌሎች አሥር የፖሊስ አባላት የዋስትና ጥያቄ ብይን ሰጠ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5