ትግራይ ክልል መሆኒ ከተማ አንድ ድልድይ ሥር ተቀጣጣይ ፈንጂ ተገኘ
Your browser doesn’t support HTML5
ትግራይ ክልል ውስጥ መሆኒ ከተማ ላይ አንድ ድልድይ ሥር ተቀጣጣይ ፈንጂ እንደተገኘ የራያና አዘቦ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ተናግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5