ድምጽ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ ጥሪ ቀረበለት ኦገስት 14, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የሪዮ ኦሎምፒክ የብር መዳሊያ ባለቤትና የሰብዓዊ መብት ታጋይ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጥሪ አቅርበዋል፡፡