ደምህት ከትግራይ ብሔራዊ ክልል ጥሪ ቀረበለት

Your browser doesn’t support HTML5

የትጥቅ ትግል ማቆሙን ከአንድ ወር በፊት ያስታወቀው የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ(ደምህት) አባላትና አመራሮች በትግራይ ክልል መጠተው በሰላማዊ እና ህጋዊ መንገድ እንዲሳተፉ የክልሉ መንግሥት ጥሪ አቀረበ።