ድምጽ ሻሸመኔ የተከሰተው የሞትና የመቁሰል አደጋ ኦገስት 13, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 ትናንት የኦኤምኤን ዳይሬክተር ጃዋር መሐመድን ለመቀበል በወጣው ሕዝብ መካከል በደረሰው መገፋፋትና መረጋገጥ የሦስት ሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ይታወሳል። ከሰባ በላይ የሚሆኑ የመቁሰውል አደጋ ደርሶባቸዋል።