ለጠ/ር አብይ በተሰናዳ የድጋፍ ሰልፍ ፈንጅ አፈንድተዋል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎች ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በተሰናዳ የሕዝብ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ፈንጅ አፈንድተዋል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎች ላይ አቃቢ ህግ ክስ አደራጅቶ እንዲያቀርብ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፈቀደ።