በባህር ዳር ከ2 ዓመት በፊት በተቃውሞ ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ዕርዳታ ተሰጠ

Your browser doesn’t support HTML5

ከሁለት ዓመት በፊት በባህር ዳር ከተማ ለተቃውሞ ወጥተው ሕይወታቸውን ያጡና የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ነዋሪዎችና ቤተሰቦችን ለመርዳት የከተማዋ ወጣቶች ባደረጉት የገንዘብ ማሰባሰብ፤ 2.2 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ ችለዋል።