ድምጽ የኦብነግ አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል ኦገስት 13, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የተናጥል ተኩስ አቁም ማድረጉን ያስታወቀው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር ፨ኦብነግ፨ አመራሮች ትላንት ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል።