የሶማሌ ክልል ብጥብጥ ተከትሎ ወደ ሐረር የተሰደዱ ሰዎች
Your browser doesn’t support HTML5
በሶማሌ ክልል የተፈጠረውን ብጥብጥና የደረሰውን ጉዳት ተከትሎ በሽሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ሐረር ከተማ መሰደዳቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታውቀዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5