ድምጽ ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ሥምምነት ኦገስት 10, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ከአሰብ እስከ አዲስ አበባ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦ ለመዘርጋት ከሥምምነት ላይ መድረሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡