ድምጽ ኦነግን ለሰላማዊ ትግል ወደ ኢትዮጵያ የመለሰው ሥምምነት ዝርዝር ኦገስት 09, 2018 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር /ኦነግ/ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ወደ አዲስ አበባ ልዑካን እንደሚያሰማራና፣ ጽሕፈት ቤት ከፍቶ በሰላማዊ መንገድ የፖለቲካ እንቅስቃሴ እንደሚያደርግ አስታወቀ።