ድምጽ ዓረና ፓርቲ "በለውጥ ጊዜም" በአባላቶቼ ጉዳት እየደረሰ ነው አለ ኦገስት 09, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 በትግራይ ክልል የዓረና ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ ፓርቲ በአሁኑ “በለውጥ ግዜ” እየተባለም በአባላቶቼ ላይም ጉዳት እየደረሰባቸው ነው ሲል ገልጿል።