አንቀፅ 39 ሀገር ለማፍረስ ተተቀመጠ ድንጋጌ ነው - መኢአድ
Your browser doesn’t support HTML5
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አንቀፅ 39 ሀገር ለማፍረስ የተቀመጠ ድንጋጌ ነው ሲል ኮነነ፡፡ ይህ ድንጋጌ እንዲሻርም ጠይቋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5