ድምጽ የጂግጅጋ የሰላም ሁኔታ ኦገስት 09, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በደረሰባቸው ጉዳት ምክንያት ወደ ተለመደ ሕይወታቸው እና ኑሯቸው መመለስ እንዳልቻሉ የገለፁ የጂግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች መንግሥት ችግራቸውን እንዲመለከትላቸው ጠይቀዋል፡፡