የጠቅላይ ሚንስትሩ የዩናይትድ ስቴትስ ጉዞ እና ክንውን ሲገመገም
Your browser doesn’t support HTML5
"ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የባሕር በር ጉዳይ መጠየቅ በጦርነት ናፍቆት ይመሰላል። የተሳሳተ አተያይ።.መጀመሪያ የሕግ የተፈጥሮና የታሪክ መብት ያለን መሆኑን የሚቀበል አስተዳደር ይኑረን ነው። ከመቀበል ነው የሚጀምረው።"- ቴዎድሮስ ጸጋዬ
"በሃሳቡ ብስማማም። ይሄ ጥያቄ ግን አሁን አንገብጋቢው ጥያቄ አይደለም። ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የተፈጸሙና ብዙ መስተካከል ያለባቸው፤ ለኢትዮጵያ ሕልውናም አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮች አሉ።" - ሼስፒር ፈይሳ