ድምጽ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በሶማሌ ክልል ለተፈናቅለ ዕርዳታ ማቅረብ ጀመረ ኦገስት 08, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በርሃብና በውሃ ጥም እየተቸገርን ነው ሲሉ በሶማሌ ክልል በተከሰተው ብጥብጥ ምክንያት ተፈናቅለው በቤተ ክርስቲያን የተጠለሉ እና ሌሎችም የጂግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች አማረሩ፡፡