በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ፀሎተ ምህላ እየተካሄደ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
በመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያሪክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባስተላለፉት መልዕክት በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮችን አስመልክቶ ፀሎተ ምህላ እየተካሄደ ነው።
Your browser doesn’t support HTML5