አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በ"ለጥያቄዎ መልስ" ፕሮግራም ከአድማጮች ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት ምላሽ- ክፍል ሦስት

Your browser doesn’t support HTML5

የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ባለፈው ማክሰኞ በኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት ሰላማዊና ህጋዊ ተቃውሞ ለማድረግ ስለሚቻል፣ በአንድ ወር ውስጥ አመራሩ ወደ አገር እንደሚመለስ አስታውቋል።