ድምጽ በሶማሌ ክልል በደረሰው ጥቃት 15 ሰዎች ተገደሉ ኦገስት 07, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በሶማሌ ክልል በንፁሐን ዜጎች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ጥቃት ለማስቆም የፌዴራል መንግሥቱ መግባት አስፈላጊ መሆኑን በቤተክርስቲያን ተጠልለው የሚገኙ ነዋሪዎች ተናግረዋል።