የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት በአዲስ አመራር ተተኩ
Your browser doesn’t support HTML5
ከቅዳሜ ጀምሮ በውጥረት ውስጥ ወደ ሰነበተችው ሶማሌ ክልል ጂጂጋ ከተማ ማምሻውን የመከላከያ ሠራዊት በመግባቱ ከተማው እየተረጋጋ መሆኑን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5