ድምጽ ኢትዮጵያ በጅቡቲና በኤርትራ መካከል ያለውን ልዩነት ለመፍታት እንድምትሰራ ገለፀች ኦገስት 03, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ በጅቡቲና በኤርትራ መካከል ያለውን ልዩነት ለመፍታት የሽምግልና ሚና የመጫወት ሚና ፍላጎት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡