ዓለምቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በደቡብ ክልል ለተፈናቀሉ ዕርዳት ሰጠ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ዓለምቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት /ግሎባል አልያንስ ፎር ዘ ራይት ኦፍ ኢትዮጵያንስ/ የተሰኘ ድርጅት በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ክልል ለተፈናቀሉ፣ የጌድዮ፣ የወላይታ እና የጉራጌ ተዋላጆች የግማሽ ሚሊዮን ብር ዕርዳታ መስጠቱ ታወቀ፡፡