ድምጽ የአፋር ወጣቶች በክልሉ የሚፈፀሙ የሰብዓዊ የመብት ጥሰቶች እንዲቆም ጠየቁ ኦገስት 02, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የአምባገነኖች ጊዜ አልፏል ያሉ አንዳንድ የአፋር ወጣቶች ፌደራል መንግሥቱ በክልሉ የሚፈፀሙ የሰብዓዊ የመብት ጥሰቶችን እንዲያስቆሙ ጠየቁ፡፡