ድምጽ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከ27 ዓመታት ስደት በኋላ አዲስ አበባ ገቡ ኦገስት 01, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ የተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛ ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከ27 ዓመታት ስደት በኋላ፣ ዛሬ ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል፡፡