የጠ/ሚ አብይ የአሜሪካ ጉዞ ተጠናቆ አዲስ አበባ ገቡ

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ “ግንቡን እናፍርስ፣ ድልድልዩን እንገንባ” በሚል መሪ ርዕስ በሦስት የአሜሪካ ከተሞች ካሉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር የተዋወቁበትን እና የተወያዩበትን ጉዞ አጠናቀው ዛሬ አዲስ አበባ ተመልሰዋል፡፡