በኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሞት ማዘናቸውን የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ገለፁ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሞት ማዘናቸውን የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ትናንት የሻማ ማብራት ሥነ ስርዓት አካሂደዋል፡፡