በመላ ትግራይ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል
Your browser doesn’t support HTML5
ነገ ቅዳሜና እሁድ በመላ ትግራይ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚካሄድ የትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ረዳይ ሃለፎም ዛሬ አስታወቁ።
ያነጋገራቸው ዓለም ፍስሃ ከመቀሌ ተከታዩን ዘገባ አስተላልፉዋል።
Your browser doesn’t support HTML5