ሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ የተቋቋመው የጠ/ሚ አብይ አስተባባሪ ኮሚቴ መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
ሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ የተቋቋመው የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የዳያስፖራ ጉብኙት አስተባባሪ ኮሚቴ የአቀባበል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ትናንት በጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ አደረገ።
Your browser doesn’t support HTML5