ድምጽ የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን እሁድ ይፈፀማል ጁላይ 27, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ትላንት በመኪናቸው ውስጥ ሞተው የተገኙት የታላቁ የኅዳሴ ግድብ ግንባታ ዋና ሥራ አስኪያጅ የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ሥነስርዓት የፊታችን እሁድ እንደሚፈፀም አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ።