ድምጽ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ዋሺንግተን ይገኛሉ ጁላይ 26, 2018 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዋሽንግተን ዳላስ አየር ማረፊያ ሲደርሱም በአሜሪካ የሚኖሩ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።