ቆይታ ከጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ ጋር -ክፍል ሁለት
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ ባለፈው ሳምንት መገባደጂያ በሀገሪቱ ያሉ የተቃዋሚ ድርጅቶች መሪዎችን ወደ ጽ/ቤታቸው ጋብዘው በልዩ-ልዩ ወቅታዊ ርዕሰ-ጉዳዮች ዙሪያ አወያይተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5