ድምጽ በኢትዮጵያ የተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የማረሚያ ቤቶች ቃጠሎ እየደረሰ ነው ጁላይ 25, 2018 ሰሎሞን ክፍሌ አለም ፍሰሃ Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ ማረሚያ ቤቶች አለመረጋጋትና የእሣት ቃጠሎ እየደረሰ መሆኑ ይዘገባል።