አምባሳደር ማይክ ሬነር ኢትዮጵያ አያሌ ፈጣን ለውጦችን እያስተናገደች ነው አሉ
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ ከጥቂት ወራት በፊት ሊሆኑ ይችላሉ ተብለው የማይገመቱ አያሌ ለውጦችን እያስተናገደች መሆኗን በኢትዮጵያ የዩኤስ አሜሪካ አምባሳደር አስታወቁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5