በባሌ በደረሰው ግጭት አሥር ሰዎች ተገደሉ
Your browser doesn’t support HTML5
በባሌ ዞን ጎባ ከተማ በደረሰው ግጭት እስከ አሁን በተረጋገጠው አሥር ሰዎች መገደላቸውን፣ ከአንድ መቶ በላይ ደግሞ ቀላል እና ከባድ የመቁሰል ጉዳት እንደደረሰባቸው የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5