ድምጽ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ የብዙሃን መገናኛ ድርጅት የገንዘብ ማሰባሰቢያ በዓል እያዘጋጀ ነው ጁላይ 19, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ የብዙሃን መገናኛ ድርጅት እስከ ግማሽ ቢሊዮን ብር ሊያስገኝ የሚችል የገንዘብ ማሰባሰቢያ በዓል እያዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ።