በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ከጥቂት ወራት በፊት ዶ/ር አብይ አሕመድ በጠ/ሚኒስትርነት ተሹመው የመጀመሪያውን የመሪነት ንግግራቸውን ሲያደርጉ፣ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ልብ ማርከዋል ቀልብም ስበዋል። ይህ ስሜት እስከዛሬም ይበልጥ እየጋለ እንደሚሄድም ብዙዎች ይናገራሉ።