ድምጽ የኢትዮጵያንና ኤርትራ የሰላምና የወዳጅነት ስምምነት ተግባራዊ የማድረጉ ሂደት ተጀመረ ጁላይ 17, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በቅርቡ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተፈረመውን የሰላምና የወዳጅነት ስምምነት ተግባራዊ የማድረጉ ሂደት መጀመሩን አቶ መለስ ዓለም ገለፁ፡፡