የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአዲስ አበባ እስከ ሀዋሳ

Your browser doesn’t support HTML5

ለሦስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ና የልዑካን ቡድናቸው ይዘው አዳራቸውን ሐዋሳ ከተማ ያደርጋሉ። በአሁኑ ሰዓትም የእራት ግብዣ እየተደረጋላቸው ሲሆን ነገ ጠዋት በኦሮሞ ባሕል የተዘጋጀ የቁርስ ሥነ - ስርዓት ይጠብቃቸዋል ተብሏል።