በፕሬዚዳንት ኢሳያስ የሥራ ጉብኝት ላይ የአዲስ አበባና የመቀሌ ነዋሪዎች የሰጡት አስተያየት

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ለመቀበል ወጥቶ የነበረው ሕዝብ በሁለቱ ሀገሮች በተፈጠረው አዲስ ግንኙነት መደሰቱን አስታወቀ፡፡ ከዚህ በኋላም ይህ ግንኙነት እንደማይቀለበስ ያለውን ፅኑ እምነት ገልጿል፡፡