የሶማሌ ክልሉ ፕሬዝዳንት ንግግር በተቃዋሚዎቻቸው አንደበት
Your browser doesn’t support HTML5
የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ መሐሙድ ኡመር የኢትዮጵያ ደኅንነት ኃላፊዎች በክልሎች አሠራሮች ላይ ነበሯቸው ያሏቸውን ጣልቃ ገብነት አብራሩ።ሸሽተን በአዲስ አበባ ተጠልለናል” ያሉ ወጣቶች በበኩላቸው፤ ፕሬዝዳንቱ ራሳቸውን ከተጠያቂነት ለማሸሽ የፈጠሩት እንደሆነ ገልፀው “በክልሉ ለተፈፀሙትና እየተፈፀሙ ላሉት ዘግናኝ ግፍና በደሎች እርሳቸውም ተጠያቂ ናቸው”ብለዋል።