ድምጽ መደበኛ ያልሆነው የውጭ ምንዛሬ ገበያ ለምን ቀነሰ? ጁላይ 12, 2018 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ መደበኛ ባልሆነው የውጭ ምንዛሬ ገበያ ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ በፍጥነት የዶላር ምንዛሬ መቀነሱን፤ የገበያው ተዋናዮችና የምጣኔ ሀብት ተንታኞች በመግለጽ ላይ ናቸው።