የጠ/ሚኒስትር አብይ አንድ መቶ የሥልጣን ቀናት ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የመጀመሪያዎቹ 1መቶ የሥልጣን ቀናት ትልቁ ዲፕሎማሲያዊ ስኬታቸው፣ በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ሰላም ሊያሰፍን የሚችል ስምምነት ማድረጋቸው እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5